Ethio Cure Home Based Health Care Service PLC
ኢትዮ-ኪውር የቤት ለቤት ህክምና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
Ethio Cure Home Based Health Care Service PLC
ኢትዮ-ኪውር የቤት ለቤት ህክምና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
እስካሁን በቤት ለቤት ህክምና እና በተለያዩ የሀገር ውስጥ አገልግሎት የምታወቁት ኢትዮኪውር የቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት አሁን ደግሞ ወደ ዓለም አቀፍ ጤና ተቋማት ፊቱን በማዞር ለእናንተ ለክቡራን ደንበኞቻችን በዓይነቱ ለየት ያለ ትልቅ የምስራች ይዞ መጥቶዋል።
🤝 EthioCure Home Based Health Care Service is proud to announce that it has become the official representative of HeyDocta in Ethiopia. Through this partnership, Ethiopian patients can now access world class hospitals and specialist medical services abroad through EthioCure.
ኢትዮ-ኪውር የቤት ለቤት ህክምና ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በኢትዮጵያ የHeyDocta ይፋዊ ወኪል መሆኑን በኩራት ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። በዚህ ትብብር አማካኝነት፣ የኢትዮጵያ ታካሚዎች በኢትዮ-ኪውር በኩል በህንድ ሀገር ከሚገኘው ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቀ ሆስፒታል እና በስፔሻሊስት እና በሰብ- ስፔሻሊስት የህክምና ባለሙያዎች አገልግሎቶችን እንዲያገኙ በደስታ አመቻችቷል።
🏥 Through HeyDocta, patients can receive support with:
ከHey Docta ጠቅላላ ሆስፒታል ከምታገኟቸው የህክምና አገልግሎቶች መካከል ዋነኞቹ
ይህ እንቁላል ከሰውነት ውጭ በቤተ-ሙከራ (laboratory) ውስጥ በወንድ የዘር ፍሬ (sperm) እንዲዳብር የሚደረግበት የሕክምና ሂደት ነው።
የተጎዳን አጥንት እና የ cartilage በሰው ሰራሽ ክፍሎች በመተካት ህመምን ለማስታገስ የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ነው።
የተጎዳ ወይም ያረጀ የዳሌ መገጣጠሚያ በአርቲፊሻል ክፍሎች የሚተካበት የቀዶ ሕክምና ነው።
የአከርካሪ አጥንት ችግሮችን ለማከም የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ነው።
የማይሰራ ኩላሊትን በጤናማ ኩላሊት የሚተካ ቀዶ ሕክምና ነው።
ከባድ የልብ የደም ቧንቧ በሽታን ለማከም የሚደረግ የልብ ቀዶ ጥገና ነው።
የፕሮስቴት ካንሰርን ወይም BPH ለማከም የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ነው።
ከነዚህም ውጪ እንደ
Bone Marrow Transplant (BMT)
CAR T-Cell Therapy
Liver Transplant
Bariatric Surgery
እና ሌላም ሌላም ህክምናዎች በእኛ በኩል ሲመጡ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተጨማሪ አገልግሎቶችን ያገኛሉ
ነጻ የሕክምና የሕክምና ምክር
የሕክምና ቪዛ ድጋፍ
የሕክምና ጉዞ ማስተባበር
የመኖሪያ ቦታ ዝግጅት ድጋፍ
የሕክምና ሂደት ማስተባበር
📞 For more information contact Ethiocure.
ለተጨማሪ መረጃ ዛሬውኑ ኢትዮ-ኪውርን ያነጋግሩ
Email:Ethiocurehealthcare@gmail.com
Phone Numbers: +251915534103
+251944402994
Who we are
AT ETHIO-CURE HOME BASED HEALTH CARE SERVICE PLC, WE BELIEVE THAT THE MOST PROFOUND HEALING HAPPENS WHERE THE HEART IS MOST AT PEACE: IN THE COMFORT OF YOUR OWN HOME.
IN A FAST-PACED WORLD,NAVIGATING THE COMPLEXITIES OF MEDICAL RECOVERY CAN FEEL OVERWHELMING FOR BOTH PATIENTS AND THEIR FAMILIES. OUR MISSION IS TO BRIDGE THAT GAP BY BRINGING THE HIGH STANDARDS OF A CLINICAL FACILITY DIRECTLY TO YOUR DOORSTEP.
WE DON’T JUST SEE OURSELVES AS MEDICAL PROVIDERS; WE ARE COMPANIONS IN YOUR HEALTH JOURNEY, DEDICATED TO ENSURING THAT EVERY ETHIOPIAN FAMILY HAS ACCESS TO PROFESSIONAL, DIGNIFIED, AND RELIABLE CARE WITHOUT THE STRESS OF HOSPITAL COMMUTES OR UNFAMILIAR ENVIRONMENTS.
Serving Addis ababa & surrounding cities
We are fully registered and EFDA-certified, trusted by families across Addis Ababa. Our skilled team offers 24/7 or 12-hour care with fast and caring service. Tap to see what we offer.
Quality home based health care - At your doorstep
ጥራት ያለው የቤት ለቤት የ ሕክምና አገልግሎት እቤትዎ ድረስ